Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

አዲስ አበባ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ ልታስተናግድ ነው
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN -ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ14 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበትን መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫን ከህዳር 21 እስከ ታህሳስ 4 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ የምታስተናግድ ይሆናል። የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ማህበር አመራሮች ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር ባደረጉት ቆይታ ውድድሩን የማዘጋጀት ዕድል ማግኘታቸው ትልቅ ሀገራዊ ሀላፊነትና ኩራት ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝዳንት አቶ […] The post አዲስ አበባ መስማት የተሳናቸውን እግር ኳስ የአፍሪካ ዋንጫ ልታስተናግድ ነው appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።